የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ሲቀሩት እንዲህ ያለ የድል ብስራት መስማየት ሁለት ፈርጅ አለው።
☑️ የአመቱ ስራ በድል መጠናቀቁን የሚያረጋግጥ ሲሆን
☑️ ለ2018 ዓ.ም የቅድመ ዝግጅት ስራ ውስጣዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ ውጤት ነው።
በመሆኑም ውድ የተቋማች:-
☑️ሚናችሁ የማይተካ መ/ራን
☑️የአስተዳደር ሰራተኞች
☑️የወረዳ ሱፐርቫይዘር እና ባለሙያዎች
☑️የአጋር ድርጅት ባለቤቶች
☑️በተለያየ ጊዜ ከተለያየ ተቋም መጥታችሁ ድጋፍና ክትትል ስታደርጉ ለነበራችሁ ሁሉ
☑️ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች
☑️የአካባቢው ማህበረሰብ
☑️ስማችሁ ያልተጠቀሰ ባለ ድርሻ አካላት ሁሉ የለፋችሁበት ተቋም ይኸው ዛሬ ፍሬ አፍርቷል።